top of page


.jpg)
ስለ እኛ
ዓላማችን በቪዛ አማካኝነት የሚጭበረበረውን ህዝብ ነጻ እና ትክክለኛ መረጃ መስጠት ነው!
አያናድም አንዳንዴ? ብዙ ሰዎች ሚሊየኖችን ለቪዛ አፕሊኬሽን ሲከፍሉ? ከዛም ገንዘባቸውን ተበልተው ሲቀሩ?
ይህን ዌብሳይት በአንድ ቀላል ዓላማ ጀምረናል ፤ ነፃ እና የታመነ የቪዛ መረጃ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲደርስ በማሰብ። ከሶስት አህጉራትን ጉዞ በላይ፣ ለእኛ እና ለጓደኞቻችን የቀለለን የቪዛ መንገድ ዘመድ ውጪ ሃገር ስላለን ወይም ብዙ ገንዘብ አካውንታችን ውስጥ ስላለን ሳይሆን፣ ትክክለኛ መረጃ በትክክለኛው ሰዐት እጃችን ላይ ስላለን ነበር። እኛ እንደ ባልና ሚስት በቪዛ መረጃ መሙያ AI ስንሰራ ብዙ ቤተስቦችን ለማገናኘት እና ወጣቶች ከሃገር ወጥተው እንዲማሩ እና እንዲሰሩ በማሰብ ነው። እንዲሁም ብዙ ኢትዮጵያውያን በውሸት መረጃ ወይም ባልታመነ ኤጀንሲ እንዳይጭበረበሩ በማሰብ ነው።
bottom of page





